ኬተሪንግ አገልግሎት Catering Service
A catering package serves one of the most important. needs for soon to wed our different packages give soon to wed couples the freedom to choose whether. to hold a traditional, intimate or make it a home celebration.   // የካተሪንግ አገልግሎት ለተለያዩ ዝግጅቶች የፈረጅ እና የኢትዮጲያ የባህል ምግቦችን በሠለጠኑ እና ልምድ ባካበቱ  ባለሙያዎች በደስታም /  በሀዘንም እናቀርባለን 

የሰርግ ጥቅል / ፓኬጅ

የሰርግ ጥቅል / ፓኬጅ 1ደኛ ደረጃ 35 ምግቦች --- 950 ብር ** 2ተኛ ደረጃ 25 ምግቦች --- 850 ብር ** 3ተኛ ደረጃ 16 ምግቦች --- 750 ብር ** 4ተኛ ደረጃ 10 ምግቦች --- 650 ብር ** ከ ሙለ እቃ እና መስተንግዶ ጋር **

የፍስክ አገልግል ኖርማል

ቀይ ስጋ ወጥ ፣ አልጫ ስጋ ወጥ ፣ ጎመን በስጋ ፣ የተቀቀለ እንቁላል ፣ 15 እንጀራ ማድረሻ_በነፃ 4000_ብር

የፃም አገልግል እስፔሻል

ሽንብራ አሳ ፣ ምስር ፣ ድፍን ምስር ፣ ክክ አልጫ ፣ ድንች በካሮት ፣ ጎመን ፣ ፎሶልያ ፣ ቃርያ ስንግ ፣ ሳንቡሳ ፣ 20 እንጀራ ፣ ቺፕስ ማድረሻ_በነፃ 4500_ብር ብቻ

የፍስክ አገልግል እስፔሻል

ጥብስ ፣ ቀይ ስጋ ወጥ ፣ ጥብስፍርፍር ፣ አልጫ ስጋ ወጥ ፣ምንቸት ፣ ጎመን በስጋ ፣ ሚኒቦል ፣ የተቀቀለ እንቁላል ፣ 20 እንጀራ ማድረሻ_በነፃ 5000_ብር

ሙሉ የዶሮ አገልግል

ሙሉ የዶሮ አገልግል አንድ ዶሮ ወጥ ፣ እንቁላል ፣ አይብ ፣ 15 እንጀራ ማድረሻ_በነፃ 4000_ብር

የፃም አገልግል ኖርማል

የፃም አገልግል ኖርማል ምስር ቀይ ፣ ክክ አልጫ ፣ ጎመን ፣ ፎሶልያ ፣ ቃርያ ስንግ ፣15 እንጀራ ፣ ቺፕስ ማድረሻ_በነፃ 3500_ብር

⃣ልዩ እስፔሻል አገልግል + ክትፎ

ጥብስ ፣ ቀይ ስጋ ወጥ ፣ ጥብስፍርፍር ፣ አልጫ ስጋ ወጥ ፣ምንቸት ፣ ጎመን በስጋ ፣ ሚኒቦል ፣ የተቀቀለ እንቁላል ፣ ክትፎ ፣ አይብ ፣ ቆጮ ፣ ጎመን ፣ 20 እንጀራ ማድረሻ_በነፃ 7000_ብር

የበግ አገልግል ሙሉ

የበግ ቀይ ወጥ ከነአ ጥንቱ ፣ የበግ አልጫ ወጥ ከነ ጎድኑ + ምርጥ የበግ ጥብስ እና 15 እንጀራ ማድረሻ_በነፃ 7000_ብር

ሀላል የአሳ አገልግል

አሳ ቀይ ወጥ ፣ ሽንብራ አሳ ፣ አሳ ኮተሌት ፣ ቱና ፍርፍር ፣ እንቁላል ፣ ሳንቡሳ ፣ ቺፕስ ማድረሻ_በነፃ 7000_ብር ብቻ

ሙሉ ዶሮ ወጥ

ሙሉ ዶሮ ወጥ .......... ምርጥ ዶሮ ወጥ ፣ የዶሮ አጥንት ፣ 12 እንቁላል ፣ አይብ እና 15 እንጀራ 4500_ብር

አሮስቶ

ሙሉ ዶሮ ......... 4500_ብር

ድፎ ዳቦ

ድፎ ዳቦ /አነባበሮ 650_ብር ብቻ